የኢትዮጵያና የካናዳ አሳዳጆች / Nejlevnější knihy
የኢትዮጵያና የካናዳ አሳዳጆች

Kód: 52746830

የኢትዮጵያና የካናዳ አሳዳጆች

Autor ሳምሶን ኃ (ሳም ማርኤል)

የኢትዮጵያ እና የካናዳ አሳዳጆች፤በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው መጽሐፍ፤ ምንስ አዲስ ነገር አለው?ያለወትሮው ብርዳማ የነበረው የቶሮንቶ ሰማይ፣ ዛሬ ደስ የሚል የፀሐይ ብርሃን ተተክቷል። ከተማዋ ፈገግ ብላለች፤ ነዋሪዎቿም በሰላማዊው ድባብ ተመስጠዋል። ነገር ግን ከዚህ ደማቅ ብርሃን በስተጀርባ፣ በከተማዋ ላይ የሚሰነዘር ከባድና አውዳሚ ሴራ እየተ ... celý popis

706


Skladem u dodavatele
Odesíláme za 10-18 dnů
Přidat mezi přání

Mohlo by se vám také líbit

Dárkový poukaz: Radost zaručena

Objednat dárkový poukazVíce informací

Více informací o knize የኢትዮጵያና የካናዳ አሳዳጆች

Nákupem získáte 71 bodů

Anotace knihy

የኢትዮጵያ እና የካናዳ አሳዳጆች፤
በዓለም አቀፍ ደረጃ አዲስ ነገር ይዞ የመጣው መጽሐፍ፤ ምንስ አዲስ ነገር አለው?
ያለወትሮው ብርዳማ የነበረው የቶሮንቶ ሰማይ፣ ዛሬ ደስ የሚል የፀሐይ ብርሃን ተተክቷል። ከተማዋ ፈገግ ብላለች፤ ነዋሪዎቿም በሰላማዊው ድባብ ተመስጠዋል። ነገር ግን ከዚህ ደማቅ ብርሃን በስተጀርባ፣ በከተማዋ ላይ የሚሰነዘር ከባድና አውዳሚ ሴራ እየተዶለተ ነው። መላ ነዋሪዎችንና ኢትዮጵያውያንንም ሊጠልፍ እየተሰናዳ ነው፡፡
ቶሮንቶ ወደ ምስቅልቅል ትርምስ ለመግባት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋታል። ይህንን አስከፊ ሴራ ግን ያቺ ብሩህ ፀሐይም ሆነች የፈገግታ ጭንብል የለበሰችው ከተማ ቅንጣት ያህል አያውቁም። መንግሥት፣ የደህንነት ተቋማትና ነዋሪዎች ከተማዋ ላይ ባለው በሰላማዊው ድባብ ተታለዋል። ከተማዋ ከበረዶ ሸሽታ በፀሐይ ስትደምቅ፣ ሳታውቀው በጉያዋ የታቀፈችው ጥፋት በድንገት በእሳት ብልጭታ ሊሞላት ነው!
ይህ ድንገተኛ አደጋ ባልታሰበ መንገድ ተጉዞ ከኢትዮጵያዊቷ ሕይወት ጋር እንዴት ሊተሳሰር ቻለ? እሷንስ በሴራው ወጥመድ ውስጥ ይጠልፋት ይሆን? ወይስ ሌላ የማይታሰብ ክስተት ይፈጠር ይሆን?
. . .
የመርማሪው ሄርሞን የመጨረሻ ተስፋ ሰላማዊ ዕረፍት ነበር-ነገር ግን ያገኘው ሳያስበው ሊገባ የደረሰው የሞት አፋፍ ላይ የሚያደርስ የሴራ ማዕበል ነው! በአሁኑ ሰዓት ግን እሱ ይሄንን አያውቅም። የሚያውቀው ነገር ቢኖር ላለፉት ዓመታት ያለ ዕረፍት ሲሠራ እንደነበር እና ዛሬ ስልኩን ዘግቶ ለሦስት ሳምንታት የሚቆይ የዓመት ዕረፍቱን በቶሮንቶው ሃይ ፓርክ (High Park) እንደጀመረ ብቻ ነው።
ነገር ግን በዛፎቹ ጥላ ስር የነበረው ጸጥታ በድንገት ተሰበረ። የሰማው ምስጢራዊ "ኮድ" ሁሉንም ነገር ቀየረው። ይህ ንግግርና ኮድ ለራሱም ወደ ሞት የሚወስደው፣ ለከተማዋም ውድቀትና መተራመስ ምክንያት የሚሆን ነው። ኢትዮጵያዊቷንም በስበት አውዳሚ ችግር ውስጥ የሚከት፣ በተጨማሪም አጠቃላይ የከተማ ነዋሪውንም ሆነ ከተማዋን ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የሚከት ነው። ሰላምና ዕረፍት ፈልጎ የወጣው ሄርሞን፣ ባልታሰበ ሁኔታ በተለያዩ እሳቶች መሃል ወደቀ፦
የጊዜ ሩጫ፦

ለረዥም ጊዜ የተወሳሰበን ነገር ለመፍታት ያለው ጊዜ እጅግ አጭር ነው። ከባዱ ነገር ስለ ሴሬኞቹ ምንም አያውቅም፤ ይባስ ብሎ ደግሞ በዚህ ሴራ በደረሰበት አደጋ ራሱ ቆስሎ አቅም አጥቷል። በራሱ ሕመም

Parametry knihy

706



Osobní odběr Praha, Brno a 47484 dalších

Copyright ©2008-26 nejlevnejsi-knihy.cz Všechna práva vyhrazenaSoukromíCookies


Můj účet: Přihlásit se
Všechny knihy světa na jednom místě. Navíc za skvělé ceny.

Nákupní košík ( prázdný )

Vyzvednutí v Balikovně a PPL
boxech
zdarma nad 1 499 Kč.

Nacházíte se: