Kód: 51295572
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ለዚህ ዘመን ትውልድ ብዙ ስንቅ የያዘ ነው፡፡ ስንቁም በመንፈሳዊነት የሚሰግድ የገንዘብ ሚኒስትር የሆነ ባለ ሥልጣን ፣ ሀገር አቋራጭ ተሳላሚ ባለጸጋ ፣ ከስግደት መልስ የሚያነብ ትጉሕ አንባቢ ፣ ጎበዝ ጠያቂና ተማሪ ፣ እነሆ ውኃ ብሎ ከችግር በፊት መፍትሔ አቅራቢ ፣ የሚከለክለኝ ምንድን ነው ብሎ ችግሩን ከሥር ፈላጊ ፣ እምነቱን ለመግለ ... celý popis
Amharština
Nákupem získáte 34 bodů
Anotace knihy
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ለዚህ ዘመን ትውልድ ብዙ ስንቅ የያዘ ነው፡፡ ስንቁም በመንፈሳዊነት የሚሰግድ የገንዘብ ሚኒስትር የሆነ ባለ ሥልጣን ፣ ሀገር አቋራጭ ተሳላሚ ባለጸጋ ፣ ከስግደት መልስ የሚያነብ ትጉሕ አንባቢ ፣ ጎበዝ ጠያቂና ተማሪ ፣ እነሆ ውኃ ብሎ ከችግር በፊት መፍትሔ አቅራቢ ፣ የሚከለክለኝ ምንድን ነው ብሎ ችግሩን ከሥር ፈላጊ ፣ እምነቱን ለመግለጽ የማያፍር መስካሪ ፣ ወዲያው ወስኖ ለጥምቀት የሚበቃ አማኝ የሆነ ሰው ለዚህ ትውልድ ትልቅ ሐዋርያ ነው፡፡ የጃንደረባው መንፈስ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን ወለደ፡፡ ኢጃት ምን እንደሚወልድ ደግሞ ዕድሜ የሠጠው ሰው የሚያየው ይሆናል፡፡ ይህን ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የተሰኘ መጽሐፍ የጃንደረባውን መንፈስ ለሚከተሉ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ አበርክቻለሁ፡፡ በጸሎታችሁ አስቡኝ፡፡
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Parametry knihy
341 Kč
Amharština
Osobní odběr Praha, Brno a 46752 dalších
Copyright ©2008-26 nejlevnejsi-knihy.cz Všechna práva vyhrazenaSoukromíCookies
Vrácení do měsíce
571 999 099 (8-15.30h)Nákupní košík ( prázdný )
Nacházíte se: